Loading, please wait...
By Abdi Abate | 2026-03-31 08:41:33
🎯 መርሃ ቃል (Motto): “ሕልምዎን ወደ ውጤት እንቀይራለን!” (“Turning Dreams into Results!”) 📢 ማስታወቂያ የልጅዎ ፈተና መድረሱ አሳስቦዎታል? ብቁ የቤት ለቤት አስጠኝ ይፈልጋሉ? ድሪም ቱተር (Dream Tutor) ከKG እስከ ዩኒቨርስቲ ያሉ ተማሪዎችን ጥራት ያለው የቤት ለቤት የጥናት አገልግሎት ይሰጣል። 🎓 አገልግሎታችን ያካትታል: ከKG እስከ 12ኛ ክፍል ሁሉም ትምህርቶች የዩኒቨርስቲ ኮርሶች ፕሮግራሚንግ (Programming) ሶፍትዌር እና ኮምፒውተር ሳይንስ አይቲ (IT) ክህሎቶች 📚 ልዩ ትኩረት: ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና 👉 በልምድ ያላቸው መምህራን 👉 ከፍተኛ ውጤት ያላቸው የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በተለይ ዝግጅት እናስደርጋለን! 📩 ለመመዝገብ: 👉 @Abdulhafiz09 👉 @Jossy_online_agent 👉 @ketane12 📌 የቴሌግራም ቻናል: https://t.me/dreamtutorcenter 🌐 ድህረ ገጽ: https://dreamtutor.com.et/